የሀገር ውስጥ ዜና

Page: 6

በከተማዋ የማይበሩ የመንገድ ዳር መብራቶችን ለማብራት ከ125 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተመደበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአዲስ አበባ በመንገድ ዳር ላይ የተተከሉ ከ26 ሺህ በላይ የመንገድ መብራቶችን ያስተዳድራል፡፡ ይሁንና አብዛኛዎቹ የመንገድ ዳር መብራቶች በተለያዩ ምክንያቶች መብራት ሳያበሩና የተፈለገውን አገልግሎት ሲሰጡ አይስተዋልም፡፡ ለዚህም በ2010 ለነባር መንገዶች የመንገድ ዳር መብራቶች ጥገና 25 ሚሊዮን ብር እንዲሁም ለአዳዲስ […]

ባልዘመነ አሰራር ምክንያት ኢትዮጵያ በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ በዓመት ከ 100 ሚሊዮን ብር በላይ ታወጣለች፡፡

ከባህር ዳር ማረሚያ ቤት 283 ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ፡፡ ዝርዝር ዜናውን ያድምጡ::

በኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የ2010 የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት ላይ እንደተገለጸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚጠበቅባቸውን ያህል የስራ እድል ፈጣሪ እየሆኑ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ያክል ተብሎ ከተነሳው ውስጥ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲሆን ይህም ለ15 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ 4236 ብቻ ናቸው እድሉን ያገኙት፡፡ ይህም አፈጻጸሙ ዝቅተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡በሌላ በኩል ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ […]

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተንቀሳቃሽ ቄራ ቴክኖሎጂን ለመቀበል ዝግጁ ቢሆንም የህግ ማዕቀፍ ግን የለዉም፡፡

የግንባታ ስራቸው በውስጠኛው ክፍል ሳይጠናቀቅ በውጭ በኩል በቀለም የተዋቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታቸው በመንግስትና በህብረተሰቡ ያልተጠበቀ ጊዜን ወስዷል፡፡

በሰሜን ወሎ 3 አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳደር በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

የደህንነት ሰራተኛ መስሎ የግለሰቦችን ስልክ ያጭበረበረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ፡፡ አቤል ቴዎድሮስ የተባለዉ ግለሰብ ጥቅምት 26 ቀን 2009 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ገደማ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ሰፈረ ሰላም በሚባለው አካባቢ ራሱን የደህንነት ሰራተኛ አድርጎ የሾመው አቤል አቶ አደም ያሲንና አቶ ሃብታሙ ከበደ የተባሉትን በተናጠል በመያዝ “በስልካችሁ ለተቃዋሚዎች መረጃ እያቀበላችሁ ህዝቡን ለብጥብጥ አነሳስታችኋል፤ ስልካችሁን ማዕከላዊ ወስጄ […]

አገር አቀፉ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የማቀነባበሪያ መሣሪያዎች ድጋፍ አፈጻጸም 33 በመቶ ብቻ ነው፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ስድስት ወራት ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት በብድር መልክ ለማቅረብ ከታቀደው የማቀነባበሪያ መሣሪያዎች ድጋፍ 33 በመቶው ብቻ ነው የተሳካው፡፡ባለፉት ስድስት ወራት ለ3 ሺህ 500 ተጠቃሚዎች በብድር የመሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከተቋሙ በብድር የመሳሪያ ድጋፍ ያገኙት […]

በተያዘው ዓመት ብቻ በመዲናችን 169 ሰዎች ስማቸውን ለማስቀየር አመልክተዋል፡፡


[There are no radio stations in the database]