ዜና :


Deprecated: Function split() is deprecated in /home4/zami/public_html/templates/zami/html/modules.php on line 68
የተመረጡ ፕሮግራሞችን እዚህ ያድምጡ

ቖይታ ከሚሚ ስብአቱጋር

የጋዜጠኞች ክብ ጠረቤዛ

ምሽት እንግዳ

የዝኘኞች ጨዋታ

 


Deprecated: Function split() is deprecated in /home4/zami/public_html/templates/zami/html/modules.php on line 68
ፕሮግራሞች


Deprecated: Function split() is deprecated in /home4/zami/public_html/templates/zami/html/modules.php on line 68
ዜናዎቻችን

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት በጥር ወር 2007 ዓ.ም የሙከራ ስራውን እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት ችግር ይቀርፋል ተብሎ ወደ ተግባር ስራ የተገባው የአዲስ አበባ ቀላል የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት በሚቀጥለው ዓመት በጥር ወር የሙከራ ስራውን እንደሚጀምር ታውቋል፡፡ የግንባታ ስራውን በጥር ወር 2007 ዓ.ም...

15-07-2014Read more
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነገው ዕለት ለአራት ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ በዕለቱ አስር ሺህ ተማሪዎችን በሚሊኒየም አዳራሽ ያስመርቃል፡፡

በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ ተሰማርተው የግል ስኬትን ከማስመዝገብ ባሻገር ለሀገር የሚጠቅም ስራን ለሚሰሩ ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ማዕረግ ከተለያዩ የሀገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየተሰጠ ይገኛል፡፡ እውቅናው በህይወት የሌሉትንም ...

11-07-2014Read more
ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የማጭበርበር ወንጀል ውስጥ የተሳተፈው ግለሰብ በሶስት ዓመት ከስድስት ወር ፅኑ እስራትና በሶስት ሺህ ብር እንዲቀጣ ተደረገ፡፡

ወ/ሪት ህይወት አስፋው ትባላለች፤ በአሁኑ ሰዓት በስር ክስ ላይ ከሚገኘው ጓደኛዋ ዳንኤል አበራ በተለያዩ ጊዜያት በሚሰጣት ቼክ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ በህገ-ወጥ መንገድ በማውጣት ለግል ጥቅማቸው ያዋለችው፡፡ በትግራይ ምርጥ ዘር ማባዣ ማዕከል ሲሰ...

11-07-2014Read more
እንዲዘጋ ተብሎ የነበረው የከተማ ፕላንና ዲዛይን የትምህርት ክፍል በጥናት ላይ ተመስርቶ ትምህርቱ መሰጠቱ ሀገራዊ ጠቀሜተው የጎላ ነው ተባለ፡፡

የዩኒቨርሲቲዎች መማር ማስተማር እና ምርምር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት በሚችሉበት ሁኔታ ዋነኛ ዓላማቸው አድርገው መከፈት እንዳለባቸው ተገልጧል፡፡ ከሌሎች የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተሻለ መልኩ 3ቱን መሰረታዊ ሃሳቦች በመሰነ...

10-07-2014Read more
የቺቭኒንግ ስኮላርሺፕ የተጀመረበት 30ኛው ዓመት በዓል ተከበረ፤ የስኮላርሺፕ እድሎች በሦስት እጥፍ ጨምረዋል፡፡

በአዲስ አበባ የሚገኘው የብሪቲሽ ኤምባሲ የቺቭኒንግ ስኮላርሺፕ የተጀመረበትን 30ኛውን ዓመት የሚዘክር ዝግጅት በትናንትናው እለት ባካሄደው መስተንግዶ አክብሮ ውሏል፡፡ የቺቭኒንግ ስኮላርሺፕ የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በዓለም-አቀፍ ደረ...

10-07-2014Read more