Author: zami zami

Page: 6

   የካቲት 7 2010 አዲስ አበባ በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ዘመናዊ የቆሻሻ ማሰባሰቢያ ልትገነባ ነው::

ለደቡብ ሱዳን ግጭት መባባስ ኡጋንዳ እና ኬንያ ምክንያት እየሆኑ ነዉ ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወቀሰ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ሊያቆም ይገባል ባለበት ወቅት የአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት መቀዛቀዙ ከየትኛውም ጊዜ በላይ አሳስቦኛልም ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ አዳማ ዲየንግ ኬንያና ኡጋንዳ ለደቡብ ሱዳን […]

የካቲት 7 2010 የመብራት ሃይል ምሰሶዎች በወቅቱ አለመነሳታቸው የመንገድ ግንባታው በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ ስጋት ሆኗል። የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ሃይል ከሚያስገነባቸው የአዲስ አስፋልት መንገድ ግንባታ  ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የየካ ሚካኤል በግ ተራ ሚሊኒየም መንገድ ፕሮጀክት ከወሰን ማስከበር ስራው ጋራ ተያይዞ የመብራት ሃይል ምሰሶዎች በወቅቱ ከመንገድ ወሰን ውስጥ ተነስተው ባለማጠናቀቃቸው  የመንገድ ግንባታ ስራው […]

የባህር ጠለል ከፍታ መጨመሩ የአየር ንብረት ላይ ችግር ፈጥሯል፡፡ ከህዋ ላይ በተወሰደ ምልከታ የባህር ጠለል ከፍ ማለቱ ለአየር ንብረት ለውጥ አፋጣኝ እንዳያደርገው ተሰግቷል፡፡ አዲስ ይፋ በተደረገ ጥናት የባህር ጠለል ከፍ ማለት ወትሮም በአስደንጋጭ ፍጥነት እየተቀየረ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ወደ ከፋ ደረጃ በማድረስ ምድርን በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳይከታት ተሰግቷል፡፡ በኮሎራዶ ዩንቨርስቲ በተካሄደ ጥናት ከ1992 እስከ […]

የካቲት 7 2010 የአዲስ አበባ መጤ ባህላዊ ልምዶችን ለመከላከል የተሰራው ስራ አነስተኛ ነው:: የአዲስ አበባ ከተማ የራሷ የሆነ ባህል ባይኖራትም ከየአካባቢው አዲስ አበባን ለትምህርት ፣ለስራ አልፎ አልፎም ለኗሪነት በሚመጡባት ነዋሪዎች አማካኝነት የተለያዩ ባህሎች ባለቤት መሆን የቻለች ከተማ ናት:: በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የምትኖረው ከተማዋ ግን በተለያዩ መጤ ባህሎች እየተወረረች ቢሆንም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሰራንው ስራ […]

የካቲት 6  2010 አንድ ጥናት ኢትዮጲያ ውስጥ ከ4 ሚሊዮን በላይ አሳዳጊ አልባ ህጻናት መኖራቸውን አሳይቷል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በማህበረሰብ ተኮር አማራጭ እያደጉ ያሉት የእነዚህ ህጻናት ብዛት ብቻ ወደ 5 ሚሊዮን እንደሚደርሱ ያሳያል፡፡ አንድ ህጻን የሚያድግበት መንገድ ወደ ፊት እንደ ሰው የሚኖረው ማንነት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ በኢትዮጲያ ከአጠቃላይ ህዝቡ 50 በመቶ ያህሉ እድሜያቸው […]

የካቲት 6  2010 ዓ.ም ጽ/ቤቱ እና ባለስልጣን መ/ቤቱ ለመንገድ ጥገና ተለቋል ያሉት ገንዘብ መጠን በ 3 ሚሊዮን ብር ልዩነት አሳይቷል፡፡ ለኢትዮጵያ የመንገድ ጥገና የሚውል ገንዘብ እንዲመድብ በአዋጅ 66/89 የተቋቋመው የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ለአዲስ አበባ የመንገድ ጥገና ለከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን 70 ሚሊዮን ብር እንደሰጠ የጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ረሻድ መሀመድ ተናግረዋል፡፡ የጽ/ቤቱ ዳይሬክተር አቶ ረሻድ […]

ሳቅ የደስታ ምንጭ ብቻ ሳይሆን የጤንነትም ቁልፍ እንደሆነ በርካቶች ይስማማሉ፡፡ Tought catalog.com ግን ከዚህ በተቃራኒው በሳቅ ምክንያት ለህልፈተ-ህይወት የተዳረጉ 10 ግለሰቦች ሲል አውጥቷል፡፡ እኛ ደግሞ እስቲ 4ቱን እናካፍላችሁ፡፡ 1. አሌክስ ሚሼል፡- እ.ኤ.አ በ1975 በአንዱ እለት አመሻሽ ላይ kungfu kapers የተባለውን ፊልም እያየ ከፊልሙ አንዱ ትእይንት ያስቀውና ከ30 ደቂቃ በላይ በሳቅ ፍርፍር እያለ ህይወቱ አለፈ፡፡ 2. […]

የመጀመሪያው መንግስት አልባ ተንሳፋፋፊ ከተማ ሊገነባ ነው ። የሰውን ልጅ ከፖለቲካው አለም ነፃ ባደረገ መልኩ የአለማችን ተንሳፋፊ ከተማ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በ2020 ለመገንባት ታቅዷል ።ይህ ከተማ እንደ አንድ ሀገር የሚቆጠር ሲሆን ለሰው ልጅ አስፈላጊ ግብአቶች እንደሚሟሉለት ተነግሮለታል ። ምንጭ :-Gitech 101.com

የካቲት 5 2010 በሀገራችን ከሚዘወተሩ አባባሎች አንዱ ጎመን በጤና የሚለው ይሁን እንጂ ጎመን ለጤና የሚለው እምብዛም አይታወቅም፡፡ ጎመን ለጤና


[There are no radio stations in the database]