Author: zami zami

Page: 5

የቀድሞው የዙምባቡዌ ጠቅላይ ሚንስቴር እና የተቀዋሚ ፓርቲ መሪ ሞርጋን ቻንጋራይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ፡፡ የዙምባቡዌ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር እና የተቀዋሚ ፓርቲ መሪ በ 65 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቀድሞ ይመሩት የነበረው ፓርቲ አሳውቋል፡፡ ቻንጋራይ ህልፈታቸው እስከተሰማበት ጊዜ ድረስ እንቅስቃሴ ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በተሰኘ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ በመሪነት ያገለግሉ እንደነበር እና ለህክምና በሄዱበት ደቡብ አፍሪካ […]

      የፕሬዚዳንት ትራምፕ ጠበቃ ለዝምታዋ ገንዘብ የከፈላት የወሲብ ፊልም ተዋናይ ሙሉ ታሪኳን ለመናገር ነጻ ሆናለች፡፡           የወሲብ ፊልም ላይ የምትሰራው ስቶርሚ ዳኒየልስ የተባለችው ግለሰብ ከዚህ ቀደም በትራምፕ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ከፕሬዚዳንቱ ጋር ነበራት የሚሉ ዘገባዎች ቀደም ሲል ወጥተው ነበር፡፡ ይህን ተከትሎም የዶናልድ ትራምፕ ጠበቃ ምንም አይነት ነገር እንዳትናገር በሚል በርካታ ገንዘብ ከፍለዋት ነበር፡፡ እስካሁን […]

የጃኮብ ዙማን ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ ራምፎሳ ተመርጠዋል፡፡ ፕሬዝደንት ዙማ ከስራ መልቀቃቸውን ማስታወቃቸውን ተከትሎ የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ሲይረል ራምፎሳን የገዢው ፓርቲ መሪ እና የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙ ተዘግቧል፡፡ ዙማ ከፓርቲያቸው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ በኩል በደረሰባቸው ጫና ምክንያት በሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣቢያ ቀርበው ስራ መልቀቃቸውን በይፋ ሲናገሩ የትኛውም መሪ በህዝብ ከተፈቀደለት ጊዜ በላይ በስልጣን ላይ መቆየት የለበትም በዚህ […]

የካቲት 8 2010 በቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ታቦተ ህጉ አይደለም እሳት ጢስ እንዳልነካው ተነገረ፡፡በአደጋው እሳቱን ለማጥፋት ከተረባረቡ የእምነቱ ተከታዮች ውጪ ያሉትን ግለሰቦች ጨምሮ 8 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡

    የኢሕአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀ/ማርያም ደሳለኝ ያቀረቡትን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። • ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለ17 አመት እናት ድርጅታቸው ደኢሕዴን በመደባቸው የድርጅትና የተለያዩ የመንግስት ሃላፊነቶች በቁርጠኝነት በመስራት የክልሉን ህዝብ አገልግለዋል። • የግንባራችን ሊቀመንበር ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ላለፉት ስድስት አመታት ገደማ በነበራቸው የመሪነት ሚና በሀገራችን በተመዘገቡ ስኬቶች […]

የካቲት 8 2010 ዓ.ም #BREAKING ጠቅላይ ሚኒስቴር ሀይለማርያም ደሳለኝ በገዛ ፈቃዳቸው ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነትም ከጠቅላይ ሚኒስቴርነትም ለመልቀቅ ያስገቡት የስራ መልቀቂያ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ይህን ተከትሎ የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ፓርላማ የአዲስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሹመት ለማጽደቅ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ሲሆን የመጨረሻው ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ በነበራቸው የስራ ሀላፊነት ይቀጥላሉ፡፡   423 people reached

February 14, 2018

አንድ ቦታ ውስጥ ስንሰራ የተለያየ ማንነት፣አስተሳሰብና አኗኗር ካላቸው ሰዎች ጋር መስራት የግድ ይሆናል ። አንዳንድ ጊዜ መጣላት፣ ከዛም አልፎ መደባደብ ሊያጋጥም ይችላል ።ታድያ እነዚን ነገሮች አስወግደን እንዴት ተግባብተን መስራት እንችላለን?? 1- አብረውን የሚሰሩትን ሰዎች ማንነትና ባህሪ ማጤን ፤ይህም በመሀከላችን ፀብ በሚፈጠርበት ጊዜ የዛን ሰው ባህሪ ካወቅን ነገሩን ለማቀዝቀዝ ይጠቅመናል ። 2- በግምገማ ወቅት “አንተ” ወይም […]

https://youtu.be/BVjktbcI3jw

ደቡብ ኮሪያ ያሰረችው የቀድሞዋን ፕሬዝዳንት ፓርክ ጉን ኢይ የልብ ጓደኛ የሆኑትን ቹ ሱን ሲልን ሲሆን ግለሰቧ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት የቀረቡት ከቀድሞዋ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጋር በነበራት የቆየ ጓደኝነት አማካኝነት በስልጣናቸው ላይ እንዲባልጉና በተለያዩ የሙስና ወንጀሎች ውስጥ እንዲዘፈቁ ተፅዕኖ አሳድረውባቸዋል በሚሉ ክሶች ነው፡፡ ፕሬዝዳንት ፓርክ ጉኢን ኤይ በዚህ ድርጊታቸው የሀገሪቱ ፍርድ ቤት የ20 አመት እስርም በይኖባቸዋል፡፡ ወይዘሮዎቹ […]

የካቲት 7 2010      የሞተር አልባ ትራንስፖርት የ10 አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ሊዘጋጅ ነው::         ሰኔ 17 2008 ላይ በአዲስ አበባ የብስክሌት ወይም የሞተር አልባ ትራንስፖርት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ለብስክሌቶቹ መግዣና ለመሰረተ ልማቱ ግንባታ ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የተመደበለትና ከ7.1 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ 210 ባለ ሁለትና ሦስት ጎማ ብስክሌቶች ግዢ የተፈፀመለት የሞተር አልባ […]


[There are no radio stations in the database]