Author: zami zami

Page: 3

አደገኛ እፆችን በውስጥ ሱሪው ደብቆ ሊያልፍ የነበረው ተጠርጣሪ በቦሌ ኤርፖርት ተይዟል፡፡

በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች የተገነቡ እና በመገንባት ላይ ያሉት ኢንዱስትሪ ፓርኮች በየአመቱ ለ200 ሺህ ዜጎች የስራ እድል ይፈጥራሉ፡፡   በእነዚህ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሀገሪቱ በየወሩ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶች ወደ ውጪ ትልካለች፡፡ በባለፈው 2009 በጀት አመት ኢትዮጵያ በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 4 ቢሊዮን ዶላር አግኝታ የነበረ ሲሆን የሀገሪቱ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንም አስተዋጽኦ እያበረከቱ ለሚገኙ ለእነዚህ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ማበረታቻ […]

(ከቃለ ምልልሱ የተወሰዱ አናቅጽ – የሙሉውን ቃለ ምልልስ የድምፅ ፋይል ከታች ያገኛሉ) ********** አወዳይ ላይ የተፈጠረው ከእኛ ቀድሞ በፌስቡክ ሲሰማ ጅግጅጋ የሚኖር የኦሮሞ ህዝብ በመፍራት ለመውጣት ተነሳ፡፡ አወዳይ ላይ ድርጊቱን የፈፀሙት የኦሮሞን ህዝብ እንደማይወክሉ የሚያሳየው ድርጊቱን ፈፅመው በፌስቡክ የለቀቁት ጅግጅጋ ላይ ብቀላ እንዲፈፀም በመፈለጋቸው መሆኑ ነው፡፡ በክልሉ ነዋሪ ከሆኑ የኦሮሞ ተወላጆች ከቀብሪደሃር አልተፈናቀሉም፣ ከጎዴ አልተፈናቀሉም፤ […]

የአፍሪካ ልማት ባንክ የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ መስመሮችን ለማሻሻል ከ101ሚሊዩን ዶላር በላይ ብድር እና እርዳታ ሰጠ፡፡ ልማት ባንኩ ገንዘቡን የፈቀደው በከተማዋ የኤሌክትሪክ ሀይል ክፍፍል ዙሪያ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2015 ያደረገውን ጥናት መሰረት አድርጎ ነው፡፡የአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ መስመሮችን ለማሻሻል እና የኤሌክትሪክ ሀይል ክፍፍሉን የተሻለ ደረጃ የማድረግ ፕሮጀክቱ የሶስት አመት ቆይታ ይኖረዋል፡፡ በፕሮጀክቱ መሰረት 545 […]

የኢትዮጲያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከድርድሩ ራሱን አገለለ፡፡ይህን ያስታወቀው ለጣብያችን በላከው መግለጫ ነው፡፡ለዝርዝሩ ከስር ያለውን ኦዲዮ በመጫን ያዳምጡ፡፡

በኤሌክትሪክ ሀይል መቋረጥ በተነሳ ተቃውሞ ግንባታው የቆመው ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ ከይቅርታ በኋላ በድጋሚ ተጀምሯል፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎችም ይቅርታ ጠይቀዋል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ በቻይናው ሲ-ሲ-ሲ-ሲ ኩባንያ ሲገነባ የነበረው የአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ በደረሰበት መጠነኛ ጉዳት ግንባታው ተቋርጦ ነበር፡፡ ለግንባታው መቋረጥ መነሻ የሆነውም በአካባቢው ነዋሪዎች የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ነው፡፡ነዋሪዎቹ ተቃውሞውን የቀሰቀሱበት ምክንያት ደግሞ በአረርቲ ከተማ […]

የእንቦጭ አረም ማሽን በይፋ ተመርቆ የሙከራ ስራ ጀመረ፡፡ ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው በዩኒቨርሲቲው የተሰራው ይህ ማሽን በትላንት እለት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የሙከራ ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡ ማሽኑ በሰዓት 50 ኩንታል እንቦጭ አረም መሰብሰብ የሚችል ሲሆን የሰው ሀይልን ሳይጨምር እስካሁን 2.2 ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጎበታል፡፡ ማሽኑን በይፋ መርቀው ያስጀመሩት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት […]

በአማራ ብሄራዊ ክልል ትምህርት ቤቶች ላይ የተደረገ ጥናት ተማሪዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ መማራቸው ውጤታቸው ዝቅ እንዲል አድርጓታል ብሏል፡፡  

የኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በዋናው መስሪያ ቤት ህንፃ ላይ የቀድሞው የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ዶ/ር ቴውድሮስ አድሃኖም ስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት የህፃናት ማቆያ ምእከል ግንባታ ቢጀመርም አሁንም እናቶች ልጆቻቸውን ወደ ስራ ቦታ ይዘው መጥተው በነፃነት ስራቸውን መስራት አልቻሉም ሲሉ የጤና ጥበቃ ሚኒስተር የስርዓተ ፆታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ላምሮት ተናግረዋል፡፡ በኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]

የኢትዩጲያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቡርት ማልት ለተባለ የቢራ ብቅል አብቃይ ድርጅት የ15 ሄክታር የመሬት ሊዝ አስረክቧል፡፡ ድርጅቱ 60ሜትሪክ ቶን የቢራ ብቅል የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካ የመገንባት እቅድ ሲኖረው ቦታው የተሰጠውም በደብረብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ነው፡፡ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከድርጅቱ ጋር የተፈራረመው እና ሊዙንም ያስረከበው ባሳለፍነው አርብ ሲሆን የኢንቨስትመንት ኮሚሽኑ በዚህ አይነት የግብርና ምርት በማቀነባበር ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን […]


[There are no radio stations in the database]