የዝነኞችጨዋታ

ዘወትር ቅዳሜ ለቀኑ 7፡00-8፡30ሰዓት እንዲሁም በድጋሚ ረቡዕ ምሽት ከ4፡30-6፡00 ሰዓት  በዛሚ 90.7 ኤፍ ኤም የሚቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራም ሲሆን ፕሮግራሙ ሁለት ዝነኞችን ከማንኛውም የሙያ ገበታ በመጋበዝ አንደኛው ጠያቂ ሌላኛው በጥያቄ የሚፋጠጥበት ፕሮግራም ነው፡፡

አዘጋጅ፡-ያልፋል አሻግር

ያለፉ ፕሮግራሞች

የዝነኞች ጨዋታ ሰላማዊት ዮሀንስ (ምላሽ ምላሽ) እና ፍቅረማርያም ገብሩ

የዝነኞች ጨዋታ ቴድሮስ ተ/አረጋይ እና አለማየሁ ደመቀ

የዝነኞች ጨዋታ ሳሚ ዳን እና አንዱአለም ቤተ (ኤንዲ)

የዝነኞች ጨዋታ ናይ ግሩም ኤርሚያስ እና ተዋናይት ሩታ መንግስተአብ

የዝነኞች ጨዋታ ድምፃዊት ፀደኒያ ገ/ማርቆስ እና አቀናባሪ አቤል ጳውሎስ