የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥር ላይ ኬንያ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማለፍ ሳይችል ቀረ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥር ላይ ኬንያ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ማለፍ ሳይችል ቀረ።
የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በሱዳን ኦቤይድ ከተማ ማምሻውን ከሱዳን አቻው ጋር ተጫውቶ 1-0 ተሸንፏል።
ብሔራዊ ቡድኑ ከሳምንት በፊት ሱዳንን በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም አስተናግዶ 1-1 መለያየቱ የሚታወስ ነው ።
በድምር ውጤት 2-1 ተሸንፎ ለ3ኛ ጌዜ በቻን የመሳተፍ እድሉን ማሳካት ሳይችል ቀርቷል።

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.