የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ!

a

 

 

የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ! የአስቸካይ ጊ ዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በሰጠት መግለጫ በመሰረተ ልማት፣ በፋብሪካዎች እና መስል ተቋማት አካባቢ ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ከተፈቀደለት ሰራተኛ በስተቀር ማንኛውም ሌላ ሰው እንዳይንቀሳቀስ እንዲሁም በተቃምቱ በዚሁ አካባቢ የተላለፈው የሰዓት እላፊ ዛሬ በተላለፈው የአፈጻፅም መመሪያ ቁጥር 3 መሰረት ተሽሯል፡፡ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማንኛውንም ሰው በቁጥጥር ስር ማዋል፣ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ብርበራ ማድርግ፣ በሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ጽሑፍ፣ ምስል፣ በፎቶ ግራፍ፣ ቴያትር እና በፊልም የሚተላለፉ መልዕክቶችን ለመቆጣጠር እና ለመገደብ የወጣው እገዳም ተሽሯል፡

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.