አንጋፉው የትያትር አዘጋጅ፣ አርቲስት እና ፀሃፌ ተውኔት አባተ መኩሪያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

ሐምሌ 14/2008 ዓ.ም

ባለፉት ጊዜያት በገጠመው ህመም ምክንያት ከሀገር ውጭ እና እዚሁ በአዲስ ሕይወት ሆስፒታል ተኝቶ ህክምና ሲከታተል የቆየው አርቲስት አባተ መኩሪያ ከህመሙ ማገገም ባለመቻሉ ትናንት ማምሻውን አርፏል፡፡

ዛሚ 90.7 ኤፍ ኤም በአንጋፋው የትያትር ባለሙያ ሞት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይመኛል!

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.