ትራስ ሹክሹክታ

ከተቃራኒ ፆታ ጋር መተዋወቅን፣ በፍቅር አብቦ መርካትን፣ በትዳር ህይወት ደስተኛ መሆንን እየተማርን በመለወጥ ተምሳሌት የምንሆንበት ፕሮግራም ነው፡፡ የፍቅር አቡጊዳ የምንቆጥርበት፣ ለፍቅራችን ፅንሰት፣ ውልደትና እድገት እውቀት የምናዳብርበት በመሆኑም የፍቅር ኑሯችንን እናጣጥምበታለን፡፡

ዘወትር አርብ ከምሽቱ 4፡30-6፡00 ሰዓት ይቀርባል

ጋጅ፡- አለምነሽ ኩምሳ