ድርሻችን

ድርሻችን በዛሚ 90.7 ኤፍ.ኤም የሚተላለፍ የአካል ጉዳተኞች የሬድዮን ፕሮግራም ና በኢትዮጲያ የሚዲያ ታሪክ የመጀመሪያው ሲሆንበሳምንት የሁለት ሠዓት የሚቀርብ አካል ጉዳተኞችን እንደ ማንኛውም ዜጋ እኩል ተጠቃሚና ድርሻ እንዲኖራቸው ለማስቻል የሚቀርብ የሬድዮን ፕሮግራም ነው፤ እንዱሁም የህብረተሰቡ አመለካከት እንዲለወጥ እና ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ በፕሮግራሙ በሠፊውና በጥልቀት ይደስሳል፡፡

ዘወትር ሰኞከ9፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት

በተለያዩ ርዕስ ጉዳዮች ከአድማጭ ጋር ውይይት የሚደረግበት፤ በተለይም ጉዳት አልባው ማህበረሰብ የእኔነት ስሜት እንዲሰማው አካል ጉዳተኞች ለራሳቸው ብቻም ሳይሆን ለሀገሪቱ የሚጠቅሙ ዜጎች መሆናቸውን እንዲያውቁ ወይም መጠነ ሰፊ ግንዛቤ እንዲኖረው በማድረግ በውይይት ሰዎች እንዲማሩ፣ እንዲያውቁ ስራዎች ይሰራሉ፤ በተጨማሪም በሚነሱት ርዕስ ጉዳዮች ላይ የሚመለከታቸው ሀላፊዎችን ስቱዲዮ ተጋብዘው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡

ዘወትር ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሠዓት

በሀገር ውስጥና በባህር ማዶ ያሉ ስኬታማ የአካል ጉዳተኞች ግለታሪኮች ፣መረጃዎች፣ አዝናኝ ሙዚቃዎች፣ አካል ጉዳተኞችላይ ትኩረት ያደረጉ መጣጥፎች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ የሬድዮ ድጎማዎች እና ሌሎችም ጉዳዮች ይስተናገዱበታል፡፡

የፕግራሙ አዘጋጅ፡- ሰለሞን ይህደጎ

 

Usually, if you have lost the appeal to your partner, remedies like Levitra to improve potency is unlikely to help him back. What customers talk about viagra substitute? Viagra is a physic prescribed to treat a lot of infections. A prevalent form of sexual dysfunction among men is the erectile dysfunction. Sexual soundness is an great part of a man's life, no matter his age etc. Low self-esteem, stress, anxiety, and some medications can reduce your sex drive. Your body does not react well to stress. Actually, a scientific reviews found that up to half of men on such generic experience erectile dysfunction.