አዲስ ሚውዚክ

አዲስ ሚውዚክ የመዝናኛ ፕሮግራም በዛሚ90.7 ኤፍ.ኤም ካለፉት አምስት ዓመታት ጀምሮ በሀገርውስጥ የቲያትር የሙዚቃና የስነ ጽሁፍ አንጋፋ አርቲስቶችን በውለታ ፕሮግራም እያስታወሰ፣ እንዲሁም አዳዲስ የባህር ማዶ እና የሀገር ውስጥ ሙዚቃዎችን ከመረጃዎች ጋር በማቀናጀት ለአድማጮች እያዝናና የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፡፡

አዲስ ሚውዚክ ዘወትር

ሀሙስ፡- ከ7፡00ሰዓት እስከ 8፡00 ልዩ የምሳ ሰአት የሙዚቃ ግብዣ

አርብ፡-ከ9፡00 ሰዓት እስከ 10፡00ወቅታዊ የመዝናኛ መረጃዎች እና ሙዚቃዎች ይዞላችሁይቀርባል፡፡

ዕሁድ፡-ከ9፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት የውለታ ፕሮግራም፣ ወቅታዊ የመዝናኛ መረጃዎች እና ሙዚቃዎች በልዩ ሁኔታ ተቀናብረው ይቀርብላችኋል፡፡

የፕሮግራሙአዘጋጅ፡-ዲጄቤቢ