በኢትዮጵያ የተሰራ

Scheduled on

Tagged as:

በኢትዮጵያ የተሰራ የራዲዮ ዝግጅት ለአንድ መሀበረሰብ ከፍታ ታላቅ አስተዋፅኦ ያለውን ወሳኝ ጉዳዮችን በዋናነት ያነሳል  ስምረት    ( የድርጅቶች ፣የግለሰቦች ፣የኪነ ጥበብ ስራዎች ፣የተቋማትን ያለፉበትን እና የደረሱበትን የስኬት ታሪክ ምንተርክበት ) እንዲስ ቢሆን          ( በኢትዮጵያዊያን አስቢያን የተፈጠሩትን አዳዲስ ግኝቶች ማንሳት ማስተዋወቅ) ከአርት አለም ( የኪነጥበብ እና የስነ ጥበብ ጉዳዮችን ማንሳት የባለሞያዎችን ሀሳብ ማሻገር) የሳምንቱ አነጋጋሪ ( በተለያዩ ሚዲያዎች አልያም በህብረተሰቡ ዘንድ አነጋጋሪ  የሆኑ ማህበራዊ እና ኢኮነሚያዊ ጉዳዮችን የምናነሳበት)  የሀገራችንን ጉዳዮች አለም ከደረሰበት አንፃር በመቃኘት ለአድማጮቻችን አዝናኝ በሆኑ ማጣፈጫዎች በመለወስ የምናቀርበው ዝግጅት ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችንን መሀል ዳሯን ገነት ዳር ድንበሯን እሳት ያድርግልን


Read more

[There are no radio stations in the database]