የሞተር አልባ ትራንስፖርት የ10 አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ሊዘጋጅ ነው::

Written by on February 14, 2018

የካቲት 7 2010
     የሞተር አልባ ትራንስፖርት የ10 አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ሊዘጋጅ ነው::
 
      ሰኔ 17 2008 ላይ በአዲስ አበባ የብስክሌት ወይም የሞተር አልባ ትራንስፖርት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ለብስክሌቶቹ መግዣና ለመሰረተ ልማቱ ግንባታ ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የተመደበለትና ከ7.1 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ 210 ባለ ሁለትና ሦስት ጎማ ብስክሌቶች ግዢ የተፈፀመለት የሞተር አልባ ትራንስፖርት አሁን ላይ አሰራሩን ያመዝንለታል የተባለለት የ10 አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ተዘጋጅቶለታል፡፡
    ስለ ጉዳዩ የጠየቅናቸው የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ አላፊ የሆኑት ዶ/ር ሰለሞን ከ8 ኪሎ ሜትር በላይ የተለየዩ የብስክሌት መስመሮች የተዘጋጀለት መንገድ አገልግሎቱ ከሲኤምሲ አደባባይ እስከ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ፣ ከኢምፔሪያል አደባባይ እስከ አትላስ ሆቴል እና ከአያት አደባባይ እስከ አያት መድሀኒአለም ድረስ ባሉት መንገዶች
ከአያት መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን እስከ አያት ጨፌ እና ከኢምፔሪያል አደባባይ ወረዳ 17 ሻላ መናፈሻ አትላስ ሆቴል ነባሩን አስፋልት መንገድ በጋራ ለብስክሌት የተለዩ መስመሮች ናቸው፡፡

Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]