የአዲስ አበባ መጤ ባህላዊ ልምዶችን ለመከላከል የተሰራው ስራ አነስተኛ ነው::

Written by on February 14, 2018

የካቲት 7 2010

የአዲስ አበባ መጤ ባህላዊ ልምዶችን ለመከላከል የተሰራው ስራ አነስተኛ ነው::
የአዲስ አበባ ከተማ የራሷ የሆነ ባህል ባይኖራትም ከየአካባቢው አዲስ አበባን ለትምህርት ፣ለስራ አልፎ አልፎም ለኗሪነት በሚመጡባት ነዋሪዎች አማካኝነት የተለያዩ ባህሎች ባለቤት መሆን የቻለች ከተማ ናት::
በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የምትኖረው ከተማዋ ግን በተለያዩ መጤ ባህሎች እየተወረረች ቢሆንም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሰራንው ስራ ጥቂት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አማካሪ የሆኑት አቶ ፀጋ ተማም ተናግረዋል፡፡


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]