የመጀመሪያው መንግስት አልባ ተንሳፋፋፊ ከተማ ሊገነባ ነው ።

Written by on February 12, 2018

የመጀመሪያው መንግስት አልባ ተንሳፋፋፊ ከተማ ሊገነባ ነው ።
የሰውን ልጅ ከፖለቲካው አለም ነፃ ባደረገ መልኩ የአለማችን ተንሳፋፊ ከተማ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በ2020 ለመገንባት ታቅዷል ።ይህ ከተማ እንደ አንድ ሀገር የሚቆጠር ሲሆን ለሰው ልጅ አስፈላጊ ግብአቶች እንደሚሟሉለት ተነግሮለታል ።
No automatic alt text available.

ምንጭ :-Gitech 101.com


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]