የመጀመሪያ ነው የተባለለት የሰው ልጅን የዘር እንቁላል በላብራቶሪ ውስጥ ማሳደግ ተጀመረ፡፡

Written by on February 9, 2018

   የመጀመሪያ ነው የተባለለት የሰው ልጅን የዘር እንቁላል በላብራቶሪ ውስጥ ማሳደግ ተጀመረ፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ የዘር እንቁላል በላብራቶሪ እያደገ ይገኛል ሲሉ በኤደንብራህ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ገልፀዋል፡፡
ተመራማሪዎቹ እንደገለፁት ከሆነም ይህ ቴክኒክ ምናልባትም አዲስ የሆነ የሰው ልጅን ፍሬ ማፍሪያ መንገድ ሲሆን ይህ የመጀመሪያ የተባለለት የሰው ልጅን የዘር እንቁላል የሚያስደንቅ እና ምን ያህል ሳይንስ ልቆ እንደሚገኝ ማሳያ ይሆናል::
 
በዘርፍ ከፍተኛ ምርምርን ያደረጉ ባለሞያዎች እንደገለፁት በጣም አስገራሚ ምርምር እንደሆነ እና ነገር ግን የተሰሩት የምርምር ስራዎች ወደ ክሊኒክ ከመግባታቸው ቀደም ብለው ስራዎች ይኖርባቸዋል፡፡

 


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]