ዝምባቡዌ ከአለም 2ኛዋ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ሆነች፡፡

Written by on February 9, 2018

ዝምባቡዌ ከአለም 2ኛዋ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ሆነች፡፡

አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባጠናው ጥናት እንዳስታወቀው ዝምባብዌ ከኦሊቪያ ቀጥላ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ውስጥ 2ተኛ እንደሆነች ይፋ አድርጓል፡፡

ዝምባብዌ ከኦሊቪያ ቀጥሎ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ያላት ናት ተብላ የተመረጠችው በ60 ነጥብ በመቶ ነው፡፡

እንደ አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አገላለፅ ይህ በአሁን ሰአት ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ የሀገራትን የኢኮኖሚ ደረጃ ለመለካት የሚያስቸግር ነው ሲል የገለፀ ሲሆን በዚህም በ158 ሀገራት ላይ በተደረገው ጥናት መሰረት ዝምባቡዌ ከአለም ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ውስጥ በ2ተኛነት እንደምትገኝ ታውቋል፡፡

ዘገባው የኦል አፍሪካ ነው፡፡

 


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]