የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሎጎውን ቀየረ።

Written by on October 22, 2017

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሎጎውን ቀየረ።
ፌዴሬሽኑ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ 21ኛውን ጠቅላላ ጉባኤውን አድርጓል ።
በጉባኤው የ2009 ዓ,ም ሪፖርት እና የ2010 ዓ,ም እቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸው ፀድቀዋል።
ፌዴሬሽኑ ከሁለት አመት በፊት በነበረው ጉባኤው ሀገርን ፣ስፖርቱን እና
ውጤቱን በሚገልፅ መንገድ ሎጎውን መቀየር እንዳለበት የወሰነ ሲሆን ዛሬ አዲሱን ሎጎ ይፋ አድርጎታል።


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]