የኢትዮ – ጂቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት መንገደኞችና የጭነት አገልግሎት መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የጭነትና መንገደኞች ዋጋ ተመንም አዉጥቷል፡፡

Written by on January 2, 2018

የኢትዮ – ጂቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት መንገደኞችና የጭነት አገልግሎት መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የጭነትና መንገደኞች ዋጋ ተመንም አዉጥቷል፡፡

ከሰበታ -ሜኤሶ-ደዋንሌ-ጅቡቲ ድረስ የተገነባዉ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር መስመር ታህሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም በይፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታዉቋል፡፡
ከዚህም ጎን ለጎን የመንገደኞችና የጭነት ዋጋ ተመንን ኮርፖሬሽኑ አጽድቋል፡:

የመጀመሪያዉ ምዕራፍ የሚጀምረዉ በፉሪ/ለቡ ፤አዳማ ፤ድሬዳዋ ፤ኤልሳቤና ነጋድ ባሉ 19 ባቡር ጣቢያዎች ነዉ::

No automatic alt text available.

Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

[There are no radio stations in the database]