ኢዴፓ ራሱን ከድርድሩ ማግለሉን በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ሃላፊ አቶ ነጋ ዱንፊሳ የሰጡት ምላሽ እንዲሁም የህዝብ አስተያየት

Written by on December 12, 2017

ቆይታ ከሚሚ ስብሃቱ ጋር ፡-
በባለፈው ሳምንት ውይይት የኢዴፓ ፕሬዚደንት የሆኑት አቶ አዳነ ታደሰ ከድርድሩ ለመገለላቸው ምርጫ ቦርድ እጁ እንዳለበት ገልፀው የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ የምርጫ ቦርድ ዋና ሃላፊ አቶ ነጋ ዱንፊሳ በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]