የኢትዩጲያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቡርት ማልት ለተባለ የቢራ ብቅል አብቃይ ድርጅት የ15 ሄክታር የመሬት ሊዝ አስረክቧል፡፡

Written by on November 29, 2017

የኢትዩጲያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቡርት ማልት ለተባለ የቢራ ብቅል አብቃይ ድርጅት የ15 ሄክታር የመሬት ሊዝ አስረክቧል፡፡

ድርጅቱ 60ሜትሪክ ቶን የቢራ ብቅል የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካ የመገንባት እቅድ ሲኖረው ቦታው የተሰጠውም በደብረብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ነው፡፡ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከድርጅቱ ጋር የተፈራረመው እና ሊዙንም ያስረከበው ባሳለፍነው አርብ ሲሆን የኢንቨስትመንት ኮሚሽኑ በዚህ አይነት የግብርና ምርት በማቀነባበር ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን ወደ ደብረ ብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ በማስገባት በአካባቢው የሚገኙ ከ20 እስከ 40ሺህ ሰዎች ድረስ የስራ እድል ለመፍጠር አቅዷል፡፡


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]