አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጀንሲ በ2009 የአስረኛ ክፍልን ለተፈተኑ የሁለት ክልሎች ተማሪዎች እስካሁን ውጤት አለመስጠቱ ታወቀ፡፡

Written by on November 14, 2017

አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በ2009 የአስረኛ ክፍልን ለተፈተኑ የሁለት ክልሎች ተማሪዎች እስካሁን ውጤት አለመስጠቱ ታወቀ፡፡

አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በህግ በተሰጠው ተልዕኮ መሰረት የትምህርት ማህበረሰቡን እርካታ ከፍ የሚያደርጉ አገልግሎቶች እንዲሰጥ ቢጠበቁበትም ከመልካም አስተዳደር ችግሮች ጋር በተያያዘ በ2009 የአስረኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ውስጥ የሁለት ክልሎች ተማሪዎች ውጤት በኤጀንሲው አልተሰጣቸው ፡፡

የኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትምህርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ላነሳው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገ/እግዚያቤር ችግሩ ያጋጠመን ካቅማችን በላይ በሆነ ሁኔታ ነው ብለዋል::

 

 


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]