በአገሪቷ በሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የመሰረተ ልማት ችግር እንዳለ ተገለፀ

Written by on November 14, 2017

በሃገሪቷ በሚገኙ ኢንደስተሪ ፓርኮች የመሰረተ ልማት ችግር እንዳለ ተገለፀ፡፡

የኢንደስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን 2010 ነበጀት አመት አቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የሩብ አመት አፈፃፀም ላይ ፣በቋሚው ኮሚቴው ከተነሱት ጉዳዮች መካከል ለሴቶች ና ወጣቶች የስራ እድል ተጠቃሚነት አንፃር ወጣቶች መቶ በመቶ ተጠቃሚ ሲሆኑ ሴቶች ግን ከ95 በመቶ በላይ በእነዚህ ኢንደስተሪ ፓርኮች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
ኢንደስተሪ ፓርኮችን ለመገንባት የተለያዩ ቦታዎችን በተመለከተ ለተነሺዎች የሚከፈል ካሳ እንደ ችግር ተነስቷል፡፡ ተያይዞም ከእነዚህ ፓርኮች ጋር በተያያዘ የመሰረተ ልማት ችግር እንዳለ በጉልህ ተነስቷል፡፡ በተለይም የመብራት እና የመንገድ ዝርጋታ የሚጠቀስ ነው፡፡ ቋሚው ኮሚቴውም እነዚህን ቸግር ለመፍታት እንደሚጥርም ተሰምቷል፡፡በፓርኩ የሚሰሩ ሰራተኞችን በተመለከተ ከ ምርት እና ምረታማነት ጋር ተያይዞ የኑሮ ጫና ፈተና እንደሆነባቸው ገልፀዋል፡:


Reader's opinions

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


[There are no radio stations in the database]