ዜና

Page: 7

የካቲት 3 2010 ዓ.ም የጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ዘርፍ የግዥ ሽያጫቸው ዝቅተኛ ነው፡፡ ኢትዮጲያ በጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ዘርፍ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ መጠናቀቂያ ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች የወጪ ንግድ 497 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ ማሳካት የተቻለው ግን 171 .22 ሚሊዮን ዶላር ነው። የዩ.ኤስ ኤይድ መረጃ እንደሚጠቁመው  ሜትሪክ ቶን የጥጥ ምርት አገሪቱ ካላት ምቹ […]

29ኢትዩጲያውያን በኬንያ ናይሮቢ በህገ ወጥ መንገድ በመግባታቸው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የኬንያ ፖሊስ ወደ ሀገሪቱ በህገ-ወጥ መንገድ የገቡ 29 ኢትዩጲያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ ኢትዩጲያውያኑ በናይሮቢ ሩዋርካ ወደ ተባለ ከተማ በጭነት መኪና ሲጓዙ በነበረበት ወቅት ነው ፖሊስ የያዛቸው፡፡ እንደ ሀገሪቱ ፖሊስ መረጃ ህገ-ወጥ ስደተኞቹ ወደ ደቡብ አፍሪካ ከመሸጋገራቸው በፊት በናይሮቢ ቆይተው መጠለያ እና በሀገራቸው ከነበራቸው […]

በኬንያ 2 ታዋቂ የምሽት ጭፈራ ቤቶች ተዘጉ:: በኬንያ ናይሮቢ የሚገኙ ሁለት ታዋቂ የምሽት ጭፈራ ቤቶች የተዘጉ ሲሆን የምሽት ቤቶቹ ባለቤቶችና ደንበኞች ግን ተቃዉሞ እያሰሙ ይገኛሉ፡፡ የምሽት ቤቶቹ ሊዘጉ የቻሉት በእንቅልፍ ሰአት የሚረብሹ ድምጾች ስላላቸዉና የስርቆት ወንጀል በምሽት ቤቶቹ እየተንሰራፋ በመምጣቱ በመሆኑ እንደሆነ የሀገሪቱ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታዉቋል፡፡ የምሽት ጭፈራ ቤቶቹ ባለቤቶችና ተገልጋዮች ግን ይህ ድርጊት አያስማማንም […]

    የካቲት 3 2010 ዓ.ም   በስራ ላይ ከሚገኙት ፕሮጀክቶች ውስጥ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆኑት በወሰን ማስከበር፣ በዲዛይን ችግርና በአቅም ውሱንነት ምክንያት በተያዘላቸው ጊዜ የማይጠናቀቁ ናቸዉ፡፡  ተቋማት በቅንጅት አለመስራታቸዉ በመንገድ ዲዛይን የተሻለ ውጤት እንዳይመዘገብ ችግር መፍጠሩ በተደጋጋሚ ይነሳል፡፡ በመዲናዋ የመንገድ ፕሮጀክቶች ዲዛይን ግምገማ አስመልክቶ በተካሄደው ውይይት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኢ/ር ሰሎሞን ኪዳኔ እንደገለጹት […]

በኬንያ እንዲዘጉ የታገዱት የግልና የመንግስት ሬዲዮ ጣቢያ ሀላፊዎች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው፡፡ በኬንያ የራይላ ኦዲንጋን ቃለመሃላ ዘግባችኋል የተባለ የግልና የመንግስት ሬዲዮ ጣቢያዎች ጣቢያቸውን እንዲዘጉ እገዳ እየተጣለባቸው ነው፡፡ የሀገሪቱ የኮሙኒኬሽን ባለስልጣን እንደገለፀው ራይላ ኦዲንጋ በቃለመሃላቸው ወቅት የተናገሩት ንግግር አግባብ እንዳልሆነ እያወቁ በሀገሪቱ የሚገኙ ቁጥራቸው ያልታወቀ የግልና የመንግስት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ጉዳዩን ዘግበዋል ሲል ተናግሯል፡፡ በዚህም የተነሳ እነዚህ […]

ዝምባቡዌ ከአለም 2ኛዋ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ሆነች፡፡ አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባጠናው ጥናት እንዳስታወቀው ዝምባብዌ ከኦሊቪያ ቀጥላ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ውስጥ 2ተኛ እንደሆነች ይፋ አድርጓል፡፡ ዝምባብዌ ከኦሊቪያ ቀጥሎ ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ ያላት ናት ተብላ የተመረጠችው በ60 ነጥብ በመቶ ነው፡፡ እንደ አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አገላለፅ ይህ በአሁን ሰአት ያልተረጋጋ ኢኮኖሚ የሀገራትን የኢኮኖሚ ደረጃ ለመለካት […]

በቁጥር ያልተገለጹት የአዲስ አበባ እና ዙሪያዋን ወንዞች ወደ ቀድሞ ንጹህ ሁኔታቸው ለመመለስ 20 አመት ያስፈልጋል፡፡

https://youtu.be/ssELQsDX1vY

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት የሀገሪቱን ደሴት የቋንቋ ጥያቄ ውድቅ አደረጉ፡፡ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሜድትሪያንያን የፈረንሳይ ደሴት የሆነችውን ግዛት ይፋዊ የስራ ቋንቋ የኮርሲካን እንዲሆን እውቅና እንዲሰጡ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከዚህ በተጨማሪም የኮርሲካን ግዛት ዜጎች ያቀረቡላቸውን የልዩ መኖሪያ ፈቃድ ይሰጠን ጥያቄም ሳይቀበሉ ቀርተዋል፡፤ ነገር ግን ማክሮን ለደሴቷ ነዋሪዎች የበለጠ ኢንቨስትመንትን ለማቅረብ ቃል ሲገቡ ለግዛቷ ባለስልጣናት የሚሰጡትን […]

ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ከ100 አመት በላይ የሆነው የኢትዮጵያና ሩስያ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ዝቅተኛ ነው፡፡   የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይፋ የተጀመረው የካቲት 11 ቀን 1881 ዓ.ም ሲሆን ግንኙነቱ የተጀመረው በኢትዮጽያ ንጉስ አፄ ሚኒሊክ እና ከሩስያው አቻቸው ስር ኒኮላስ 2ኛ ዘመን ነበር ፡፡ ይህ ግንኙነት ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያደረገችው ግንኙነት ቀዳሚ ነው፡፡ በወቅቱ ኢትዮጽያ በቅኝ ያልተገዛች ሉአላዊት ሃገር ከመሆኗ […]


[There are no radio stations in the database]