ዜና

Page: 5

የካቲት 8 2010 በቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ታቦተ ህጉ አይደለም እሳት ጢስ እንዳልነካው ተነገረ፡፡በአደጋው እሳቱን ለማጥፋት ከተረባረቡ የእምነቱ ተከታዮች ውጪ ያሉትን ግለሰቦች ጨምሮ 8 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡

    የኢሕአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀ/ማርያም ደሳለኝ ያቀረቡትን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። • ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለ17 አመት እናት ድርጅታቸው ደኢሕዴን በመደባቸው የድርጅትና የተለያዩ የመንግስት ሃላፊነቶች በቁርጠኝነት በመስራት የክልሉን ህዝብ አገልግለዋል። • የግንባራችን ሊቀመንበር ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ላለፉት ስድስት አመታት ገደማ በነበራቸው የመሪነት ሚና በሀገራችን በተመዘገቡ ስኬቶች […]

የካቲት 8 2010 ዓ.ም #BREAKING ጠቅላይ ሚኒስቴር ሀይለማርያም ደሳለኝ በገዛ ፈቃዳቸው ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነትም ከጠቅላይ ሚኒስቴርነትም ለመልቀቅ ያስገቡት የስራ መልቀቂያ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ይህን ተከትሎ የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ፓርላማ የአዲስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሹመት ለማጽደቅ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ሲሆን የመጨረሻው ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ በነበራቸው የስራ ሀላፊነት ይቀጥላሉ፡፡   423 people reached

ደቡብ ኮሪያ ያሰረችው የቀድሞዋን ፕሬዝዳንት ፓርክ ጉን ኢይ የልብ ጓደኛ የሆኑትን ቹ ሱን ሲልን ሲሆን ግለሰቧ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት የቀረቡት ከቀድሞዋ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጋር በነበራት የቆየ ጓደኝነት አማካኝነት በስልጣናቸው ላይ እንዲባልጉና በተለያዩ የሙስና ወንጀሎች ውስጥ እንዲዘፈቁ ተፅዕኖ አሳድረውባቸዋል በሚሉ ክሶች ነው፡፡ ፕሬዝዳንት ፓርክ ጉኢን ኤይ በዚህ ድርጊታቸው የሀገሪቱ ፍርድ ቤት የ20 አመት እስርም በይኖባቸዋል፡፡ ወይዘሮዎቹ […]

የካቲት 7 2010      የሞተር አልባ ትራንስፖርት የ10 አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ሊዘጋጅ ነው::         ሰኔ 17 2008 ላይ በአዲስ አበባ የብስክሌት ወይም የሞተር አልባ ትራንስፖርት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ለብስክሌቶቹ መግዣና ለመሰረተ ልማቱ ግንባታ ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የተመደበለትና ከ7.1 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ 210 ባለ ሁለትና ሦስት ጎማ ብስክሌቶች ግዢ የተፈፀመለት የሞተር አልባ […]

   የካቲት 7 2010 አዲስ አበባ በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ዘመናዊ የቆሻሻ ማሰባሰቢያ ልትገነባ ነው::

ለደቡብ ሱዳን ግጭት መባባስ ኡጋንዳ እና ኬንያ ምክንያት እየሆኑ ነዉ ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወቀሰ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ሊያቆም ይገባል ባለበት ወቅት የአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት መቀዛቀዙ ከየትኛውም ጊዜ በላይ አሳስቦኛልም ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ አዳማ ዲየንግ ኬንያና ኡጋንዳ ለደቡብ ሱዳን […]

የካቲት 7 2010 የመብራት ሃይል ምሰሶዎች በወቅቱ አለመነሳታቸው የመንገድ ግንባታው በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ ስጋት ሆኗል። የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ሃይል ከሚያስገነባቸው የአዲስ አስፋልት መንገድ ግንባታ  ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የየካ ሚካኤል በግ ተራ ሚሊኒየም መንገድ ፕሮጀክት ከወሰን ማስከበር ስራው ጋራ ተያይዞ የመብራት ሃይል ምሰሶዎች በወቅቱ ከመንገድ ወሰን ውስጥ ተነስተው ባለማጠናቀቃቸው  የመንገድ ግንባታ ስራው […]

የባህር ጠለል ከፍታ መጨመሩ የአየር ንብረት ላይ ችግር ፈጥሯል፡፡ ከህዋ ላይ በተወሰደ ምልከታ የባህር ጠለል ከፍ ማለቱ ለአየር ንብረት ለውጥ አፋጣኝ እንዳያደርገው ተሰግቷል፡፡ አዲስ ይፋ በተደረገ ጥናት የባህር ጠለል ከፍ ማለት ወትሮም በአስደንጋጭ ፍጥነት እየተቀየረ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ወደ ከፋ ደረጃ በማድረስ ምድርን በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳይከታት ተሰግቷል፡፡ በኮሎራዶ ዩንቨርስቲ በተካሄደ ጥናት ከ1992 እስከ […]

የካቲት 7 2010 የአዲስ አበባ መጤ ባህላዊ ልምዶችን ለመከላከል የተሰራው ስራ አነስተኛ ነው:: የአዲስ አበባ ከተማ የራሷ የሆነ ባህል ባይኖራትም ከየአካባቢው አዲስ አበባን ለትምህርት ፣ለስራ አልፎ አልፎም ለኗሪነት በሚመጡባት ነዋሪዎች አማካኝነት የተለያዩ ባህሎች ባለቤት መሆን የቻለች ከተማ ናት:: በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የምትኖረው ከተማዋ ግን በተለያዩ መጤ ባህሎች እየተወረረች ቢሆንም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሰራንው ስራ […]


[There are no radio stations in the database]