ዜና

Page: 4

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የበርበሬ ዋጋ ጨምሯል ሲሉ ቅሬታቸውን የገለፁት ነዋሪዎቹ በፊት ይሸጥ የነበረው ከ 37 እስከ 40 ሲሆን አሁን ላይ ግን እስከ 62 ብር በኪሎ ተጠይቀናል ብለዋል፡፡ በመርካቶ፣ ሾላ እና አቃቂ ገበያዎች ተዘዋውረን በተመለከትንበት ወቅት በኪሎ እስከ 55 ብር ሲሸጥ የታዘብን ሲሆን፡፡ በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው በንግድ ውድድርና ሸማቾች ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ […]

በአለም አቀፍ የአውሮፕላን አምራች ድርጅቶች ዋና ተቀናቃኝ የሆኑት ቦምባርዲር እና ኤር ባስ የቦምባርዲር ሲ ሲሪየስ የተባሉ የአውሮፕላን ምርቶች ላይ በጋራ ሊሰሩ ነው፡፡ የአውሮፓው አውሮፕላን አምራች ድርጅት ኤር ባስ በቦምባርዲር ሲ ሲሪየስ የአውሮፕላን አይነቶች ምርት ላይ ከፍተኛ ድርሻ እንደሚወስድ ተናግሯል፡፡ ቦምባርዲር በእነዚህ አይነት አውሮፕላኖቹ ምርት በኩል ከፍተኛ ችግር እያጋጠመው ያለ ሲሆን በቅርብ ጊዜም አሜሪካ 300 በመቶ […]

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ 1ሺህ175 በላይ ባለ ኮከብ የሆኑ ሆቴሎችን የሚያስተዳድረው ሉቨር ሆቴል ግሩፕ ስር የሚተዳደረው የጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ብራንድ ነው በአዳማ ከተማ ስራ የሚጀምረው፡፡ የሆቴሉ ግንባታ በአሁኑ ወቅት አርባ በመቶ የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ የኢንቨስትመንት በጀቱ አራት መቶ ሰባ ሚሊዮን እንደሚፈጅ ተግልጾል፡፡ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዩሀንስ ጥላሁን እንዳሉት ከሆነ ሀገሪቱን የቱሪዝም […]


[There are no radio stations in the database]