ዜና

Page: 2

ዶናልድ ትራምፕ የጦር መሳሪያ አጠቃቀም ላይ ገደብ እንዲጥሉ ጫናዎች ደረሱባቸው፡፡ በአሜሪካ ባለፈው አመት ጠብመንጃ በታጠቁ ግለሰቦች የሙዚቃ ድግስ ሲታደሙ የነበሩ 58 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ የሚታወስ ሲሆን ከነጩ  ቤተ-መንግስታቸው ንግግር ያደረጉት ዶናልድ ትራምፕ የጦር መሳሪያ አጠቃቀምን በተመለከተ በህግ ክፍሉ በኩል ረቂቅ ምክረ ሀሳብ እያዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የጦር መሳሪያ አጠቃቀም በተለያዩ ጊዜያት በአሜሪካ ሲያወዛግብ የነበረ ጉዳይ ቢሆንም […]

የካቲት 14 2010

የካቲት14 2010 የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከቀረቡላቸው መዛግብት ውስጥ ከ 50 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መዛግብት ውሳኔ አልሰጡም ፡፡ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በ2010 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ውሳኔ እንዲሰጥባቸው ከቀረቡላቸው 135 ሺህ መዛግብት ውስጥ ለ85 ሺህ መዝገቦች ውሳኔ ሲሰጡ ከ50 ሺህ በላይ መዝገቦች ውሳኔ አላገኙም ፡፡ ሶስቱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በተያዘው በጀት ዓመት 6 ወራት ውስጥ […]

በናይጄሪያ ቤተ-እምነት ዉስጥ በደረሰ የቦንብ ጥቃት የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በናይጄሪያ ላጎስ ማሊማ በተባለ ቤተ-እምነት ዉስጥ መዕምናን በጸሎት ላይ ሳሉ በደረሰ የቦንብ ጥቃት የ12 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ20 የሚበልጡ ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል ሲል የሌጎስ ፖሊስ አስታዉቋል፡፡ ከሞቱት 12 ሰዎች መካከል 8 ሴቶች ሲሆን የተቀሩት ደግሞ ወንዶች ናቸዉ ከሟቾቹ መካከል የ6 አመት ታዳጊ እንደምትገኝ […]

የካቲት 13 2010 በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሊደረግ የነበው የሶስትዮሽ ውይይት መራዘሙ በሀገሪቱ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት እንደሆነ ተረጋገጠ፡፡ በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በግብጽ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ መካከል ሊደረግ የነበረው ውይይት በኢትዮጵያ ጥያቄ መሰረት እንደተራዘመ የግብጽ መገናኛ ብዙሃን ሲዘግቡ ቆይተዋል ፦ ሱዳን ትሪቡንም በበኩሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ በኢትዮጵያ የይራዘምልኝ ጥያቄ መሰረት ሱዳንም ውይይቱ መራዘሙን አረጋግጣለች […]

የካቲት 13 2010

ሜክሲኮ በሀገሯ እንደ ወጡ የቀሩትን የጣሊያን ዜጎች መፈለግ ጀመረች፡፡ የሜክሲኮ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት በሀገሪቱ ምዕራባዊ አካባቢ ጃሉስኮ 3 ጣልያናውያን መጥፋታቸውን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን ተናግረዋል፡፡ በዘገባው እንደተጠቀሰው ሶስቱም የመጡት ከጣሊያኗ ኔፕልስ ከተማ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜ የታዩትም በፈረንጆቹ አዲስ አመት ዋዜማ ነበር፡፡ዘገባዎች እንዳመላከቱትም የግለሰቦቹ መጥፋት የተሰማው የከተማዋ ፖሊስ በነዳጅ ማደያ ካቆያቸው በኋላ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንትም የጠፉት ግለሰቦች ቤተሰቦች […]

      አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ህፃናት በተወለዱበት ዕለት እንደሚሞቱ ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ኤጀንሲ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ ህፃናት በተወለዱባት ዕለት ይህችን ዓለም የሚሰናበቱ ሲሆን ሌሎች 1.6 ሚልዮን የሚሆኑት ደግሞ በተወለዱ በአንድ ወር ውስጥ የሚሞቱ ናቸው ብሏል፡፡ ህፃናቱ በብዛት ይሞቱባቸዋል ከሚባሉት ሀገራት መካከልም ፡- ፓኪስታን፣ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና አፍጋኒስታን ይገኙበታል፡፡ ለህፃናቱ ሞት 80 […]

   የካቲት 14 2010 የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ(ኢ.ራ.ፓ) በሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ተገቢነት የለውም አለ፡፡ ይህን የሰማነው የሀገሪቱ ህዝቦች ከተጋረጠባቸው የህልውና ስጋት ወደ ብሄራዊ መግባባት ይመጡ ዘንድ በሚል ፓርቲው ጋዜጠኞችን በፅ/ቤቱ ጠርቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ሲሆን የፓርቲው ም/ፕ/ት የሆኑት አቶ አበራ በቀለ በመግለጫው ላይ እንዳሉት የአስቸኳይ ጊዜ መታወጁ ሀገሪቱን ወደ ሰላሟ ከመመለስ ይልቅ የመንግስትን ጡንቻ […]

   የካቲት 14 2010 በአዲስ አበባ ከ100 በላይ ትምህርት ቤቶች የሚጠበቅባቸውን ደረጃ አላሟሉም፡፡ ትምህርት በፍጥነት ለማደግና የላቀ አስተሳሰብ ያላቸው ዜጎች ባለቤት ለመሆኑ ትልቁ መሳሪያ ነው ፡፡ እርሶና የቤተሰብ አጋሮ እውቀትን ሊገበዩባቸው እና ኑሮዎትን ሊያሻሽሉ ጎራ ከሚሉባቸው የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች መካከል 104 ደረጃቸውን ያልጠበቁ መሆናቸው ተገልፃል፡፡ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ትምህርት ቤቶች ተብለው የተቀመጡት የአዲስ አበባ የአጠቃላይ […]


[There are no radio stations in the database]