ዜና

የኢትዮ – ጂቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት መንገደኞችና የጭነት አገልግሎት መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የጭነትና መንገደኞች ዋጋ ተመንም አዉጥቷል፡፡ ከሰበታ -ሜኤሶ-ደዋንሌ-ጅቡቲ ድረስ የተገነባዉ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር መስመር ታህሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም በይፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታዉቋል፡፡ ከዚህም ጎን ለጎን የመንገደኞችና የጭነት ዋጋ ተመንን ኮርፖሬሽኑ አጽድቋል፡: የመጀመሪያዉ ምዕራፍ የሚጀምረዉ በፉሪ/ለቡ ፤አዳማ […]

ከደረጃ ምደባ ጋር ተያይዞ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ እንደማይኖር እና ፍፁም ውሸት ነው ሲል የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ የስራ መደብ ትግበራ በአብዛኛው የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ሰራተኞች በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ይገኛል፡፡ይህ የስራ መደብ ትግበራ በተመሳሳይ የስራ መስክ ተመሳሳይ ክፍያ የሚል ሲሆን ከዚህ የስራ መደብ ትግበራ ጋር ተያይዞ አንዳንድ ሰዎች የደሞዝ ጭማሪ […]

የእንቦጭ አረምን ለመቆጣጠር 2 ሚሊየን ብር ተመደበ፡፡ በታላቁ የጣና ሀይቅ ላይ ተንሰራፍቶ ጀልባዎችን አላንቀሳቅስ አሳዎችን አላስተነፍስ ያለውና ኢትዮጲያውያንን ስጋት ላይ የጣለውን የእንቦች አረም ለመከላከል የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለመንቀሳቀሻ የሚሆን 2 ሚሊየን ብር መበጀቱን ይፋ አድርጓል ፡፡በክልሉ መንግሥት፣ በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችና በክልሉ ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የእንቦጭ አረም ከተከሰተ ወዲህ ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ […]

https://youtu.be/5h-D4LxBV6A

“አንተ ማነህ ከተባልኩ መጀመሪያ ኢትዩጲያዊ ነኝ። የትኛው ብሄረሰብ ስባል ነው ሶማሌ የምለው“ – ፕ/ት አብዲ መሃመድ ///////////////////// ትምህርት ሚኒስቴር የኦሮሚያ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች የሆኑ እና በኢትዩጲያ ሶማሌ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ፤እንዲሁም የኢትዩጲያ ሶማሌ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች ሆነው በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችን ከየሚገኙበት ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊነት ለቀው በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው እንዲማሩ ከሁለት ወራት በፊት ወስኖ […]

የኢትዩጲያ ሶማሌ ክልል ለተፈናቃዩች መመለስ ዋስትና ናቸው ያላቸውን ነጥቦች ይፋ አደረገ፡፡ ///////////////////// የኢትዩጲያ ሶማሌ ብሄራዊ ክልል ላለፉት ሁለት ወራት ከክልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ እና ወቻሌ አካባቢዎች የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን ወደ ቀዬያቸው ሲመልስ ነበር፡፡ የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ አብዲ መሀመድ ኡመር ባሳለፍነው ሳምንት ለዛሚ ብቻ በሰጡት ቃለምልልስ አሁንም ያልተመለሱ ተፈናቃዩች እንዲመለሱ ሲጠይቁ ክልሉ ለደህንነታቸው ሀላፊነት እንደሚወስድ […]

የኢትዩጲያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት በተመለከተ በሚያደርገው ውይይት ላይ ምርጫ ቦርድን በታዛቢነት ጠራ፡፡

በኢትዩጲያ የቴሌኮም አገልግሎቶችን በብቸኝነት የሚያቀርበው ኢትዩ ቴሌ ኮም በሀገሪቱ ከተሞች 94 ምርቶቹን እና አገልግሎቶቹን የሚያቀርብባቸው ለመሸጥ ልዩ ፈቃድ ያላቸውን ሱቆች ለመክፈት አቅዷል፡፡ እነዚህን ድርጅቶቹን ለመምረጥም ጨረታ አውጥቷል፡፡ በጨረታው አሸናፊ ሆነው የሚመረጡት 94 አገልግሎት ሰጪዎች አሁን ኢትዮ ቴሌ ኮም በማእከሎቹ የሚሰጠውን ተመሳሳይ አገልግሎት የሚያቀርቡ ናቸው፡፡ ሱቆቹ ከአገልግሎቶች በተጨማሪም የኢትዩ ቴሌኮምን ተንቀሳቃሽ ስልኮች፤ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ታብሌቶች […]

ሀገሪቱ ከገባችበት  አለመረጋጋት ለመውጣት አርቆ አሳቢነት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጲያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂዎች በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ላይ በሰጡት ጋዜጣ መግለጫ  በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩትን አለመረጋጋቶች ለመፍታት አርቆ አሳቢነት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በአገሪቱ በተለይም ከፍተኛ የትመህርት ተቃማት በሚገኙባቸው አካባቢዎች በአገሪቱ ልማትና እድገት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ወጣት ተማሪዎች ተጠቃሚ አልሆኑም ፡፡ የወጣቶቹን ተጠቃሚ አለመሆን ተከትሎና […]

ህጋዊ ፍቃድ ሳያገኙ ስልጠና በሚሰጡ የትምህርት ማሰልጠኛዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነዉ፡፡ በተለያዩ ጊዜያት ትክክለኛ የሆነ ህጋዊ ፍቃድ ሳያገኙና ያልተገባ የትምህርት ክፍያ በሚጠይቁ የግልና የክረምት ስልጠና በሚሰጡ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ አስታዉቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ሲል የበጋዉን ወራት በትምህርት አሳልፈዉ በክረምት ወራት የማጠናከሪያ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ክረምቱን አልፎ በመደበኛ የትምህርት ጊዜ ትምህርት […]


[There are no radio stations in the database]