የውጭ ዜና

Page: 2

      አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ህፃናት በተወለዱበት ዕለት እንደሚሞቱ ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ኤጀንሲ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ ህፃናት በተወለዱባት ዕለት ይህችን ዓለም የሚሰናበቱ ሲሆን ሌሎች 1.6 ሚልዮን የሚሆኑት ደግሞ በተወለዱ በአንድ ወር ውስጥ የሚሞቱ ናቸው ብሏል፡፡ ህፃናቱ በብዛት ይሞቱባቸዋል ከሚባሉት ሀገራት መካከልም ፡- ፓኪስታን፣ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና አፍጋኒስታን ይገኙበታል፡፡ ለህፃናቱ ሞት 80 […]

ጋምቢያ የሞት ፍርድ ቅጣት በሀገሯ ተግባራዊ እንዳይሆን አገደች፡፡ የጋምቢያው ፕሬዝደንት አዳማ ባሮ በትናንትናው እለት እንዳስታወቁት በሀገራቸው የሞት ቅጣት ተግባራዊ እንዳይሆን አግደዋል ለዚህ እንደምክንያት ያነሱት የቀድሞው የሀገሪቱ አምባገነን መሪ ያህያህ ጃሜ ከስልጣን መነሳት ተከትሎ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን አለም-አቀፋዊ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት ማሳየታቸውን ተከትሎ ነው፡፡ የሞት ፍርድ ቅጣት በመላው አፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ በቁጥር […]

የብራዚል ወህኒ ቤት በእስረኞች ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በሀገሪቱ መዲና ሪዮ ዲ ጄኔሮ የሚገኝ እስር ቤት በእስረኞች ቁጥጥር ስር መዋሉ ሲነገር የወህኒ ቤቱ ሰራተኞችም በእስረኞቹ ታግተዋል። ታጣቂ ፖሊሶች እስር ቤቱን የከበቡ ሲሆን ታሳሪዎቹ በከተማዋ አደገኛ ከሚባሉ የማፊያ ቡድኖች መካከል የአንዱ አባላት ናቸው። አመጹ የተቀሰቀሰው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሪዮ ዲ ጄኔሮ በብራዚል የጦር ኃይል ቁጥጥር ሥር እንድትሆን ውሳኔ […]

በካምፓላ 2 የፖሊስ ሹሞች ተገደሉ፡፡ በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ በቅኝት ላይ የነበሩ 2 የፖሊስ ሹሞች ባልታወቁ ሀይሎች ተገድለው መገኘታቸውን እና ሽጉጣቸው በጥቃት ፈፃሚዎቹ እንደተወሰደባቸው ተገልፃል፡፡ የካምፓላ ከተማ ፖሊስ ቃል አቀባይ የሹሞቹ መገደል እውነት መሆኑን ተናግረው ጥቃቱ በሀገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ለሊት 8 ሰዓት እንደደረሰ እና በወቅቱ ሹሞቹ ራሳቸውን ለመከላከል የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውን ተናግረዋል፡፡ ይህንኑ ጥቃት ተከትሎም ፖሊስ […]

አዲሱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዘደንት     ሲረል   ራምፎሳ ቃለ መሀላ ፈፀሙ፡፡ የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ መሪ የሆኑት ሲረል ራምፎሳ የቀድሞውን የሀገሪቱን ፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማን ተክተው ወደ መሪነት ሲመጡ ከ24 ሰአት ባነሰ ጊዜ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ራምፎሳም ከምርጫው በኋላ ባደረጉት ንግግር “የሀገሬን ህዝብ ሳላስቀየም በመሪነት ለመቆየት በብዙ እጥራለሁ ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ የደቡብ አፍሪካ 2 አውራ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች የሆኑት ዲሞክራሲያዊ ህብረት እና […]

በሱዳን 500 የሚሆኑ የዕጽ እርሻዎች ተወገዱ፡፡ ኮልኔሌ አህመድ አደም ለሪፖርተሮች እንደተናገሩት እነኚህን የዕጽ ማሳዎች ለመፈለግ ብዙ ተቸግረናል ከዚህ በተጨማሪም 29 የሚደርሱ ምቹ ተሽከርካሪዎችን የተጠቀምን ሲሆን የአየር ሁኔታው አስቸጋሪ በመሆኑ ሌላ ተጨማሪ ሄሊኮፕተሮችን እንድንጠቀም አድርጎናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ኮሎኔሉ እንደገለጹት አባላቶቻችን አስከፊ የሆነውን የአየር ሁኔታ በመጋፈጥ እነኚህን የዕጽ እርሻዎች ማስወገድ የቻሉ ሲሆን በዚህ አጋጣሚም 2 የጦር ሰራዊቶቻችን […]

ሴቭ ዘ ቺልድረን በተባለው አለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ድርጅት አዲስ ይፋ የተደረገው ሪፖርት በአሁን ወቅት ከ6 ህጻናት አንዱ በአለም አቀፍ የጦርነት ክልሎች ውስጥ እንደሚገኝ ይፋ አድርጓል፡፡ ህጻናት በከፍተኛ የታጣቂዎች ግጭት ሰለባ የመሆን እድላቸው ባለፉት 20 አመታት ከነበሩበት ሁኔታ አንጻር አሁን የከፋው ሆኗል፡፡ የድርጅቱ ትንታኔ በአለም ሀገራት 357 ሚሊዩን ህጻናት በጦርነት ክልል ውስጥ እንደሚኖሩ ይህም እንደ ፈረንጆቹ […]

የቀድሞው የዙምባቡዌ ጠቅላይ ሚንስቴር እና የተቀዋሚ ፓርቲ መሪ ሞርጋን ቻንጋራይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ፡፡ የዙምባቡዌ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር እና የተቀዋሚ ፓርቲ መሪ በ 65 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቀድሞ ይመሩት የነበረው ፓርቲ አሳውቋል፡፡ ቻንጋራይ ህልፈታቸው እስከተሰማበት ጊዜ ድረስ እንቅስቃሴ ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በተሰኘ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ በመሪነት ያገለግሉ እንደነበር እና ለህክምና በሄዱበት ደቡብ አፍሪካ […]

      የፕሬዚዳንት ትራምፕ ጠበቃ ለዝምታዋ ገንዘብ የከፈላት የወሲብ ፊልም ተዋናይ ሙሉ ታሪኳን ለመናገር ነጻ ሆናለች፡፡           የወሲብ ፊልም ላይ የምትሰራው ስቶርሚ ዳኒየልስ የተባለችው ግለሰብ ከዚህ ቀደም በትራምፕ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ከፕሬዚዳንቱ ጋር ነበራት የሚሉ ዘገባዎች ቀደም ሲል ወጥተው ነበር፡፡ ይህን ተከትሎም የዶናልድ ትራምፕ ጠበቃ ምንም አይነት ነገር እንዳትናገር በሚል በርካታ ገንዘብ ከፍለዋት ነበር፡፡ እስካሁን […]

የጃኮብ ዙማን ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ ራምፎሳ ተመርጠዋል፡፡ ፕሬዝደንት ዙማ ከስራ መልቀቃቸውን ማስታወቃቸውን ተከትሎ የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ሲይረል ራምፎሳን የገዢው ፓርቲ መሪ እና የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙ ተዘግቧል፡፡ ዙማ ከፓርቲያቸው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ በኩል በደረሰባቸው ጫና ምክንያት በሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣቢያ ቀርበው ስራ መልቀቃቸውን በይፋ ሲናገሩ የትኛውም መሪ በህዝብ ከተፈቀደለት ጊዜ በላይ በስልጣን ላይ መቆየት የለበትም በዚህ […]


[There are no radio stations in the database]