ድንቃ ድንቅ ዜናዎች

ሳቅ የደስታ ምንጭ ብቻ ሳይሆን የጤንነትም ቁልፍ እንደሆነ በርካቶች ይስማማሉ፡፡ Tought catalog.com ግን ከዚህ በተቃራኒው በሳቅ ምክንያት ለህልፈተ-ህይወት የተዳረጉ 10 ግለሰቦች ሲል አውጥቷል፡፡ እኛ ደግሞ እስቲ 4ቱን እናካፍላችሁ፡፡ 1. አሌክስ ሚሼል፡- እ.ኤ.አ በ1975 በአንዱ እለት አመሻሽ ላይ kungfu kapers የተባለውን ፊልም እያየ ከፊልሙ አንዱ ትእይንት ያስቀውና ከ30 ደቂቃ በላይ በሳቅ ፍርፍር እያለ ህይወቱ አለፈ፡፡ 2. […]

የመጀመሪያው መንግስት አልባ ተንሳፋፋፊ ከተማ ሊገነባ ነው ። የሰውን ልጅ ከፖለቲካው አለም ነፃ ባደረገ መልኩ የአለማችን ተንሳፋፊ ከተማ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በ2020 ለመገንባት ታቅዷል ።ይህ ከተማ እንደ አንድ ሀገር የሚቆጠር ሲሆን ለሰው ልጅ አስፈላጊ ግብአቶች እንደሚሟሉለት ተነግሮለታል ። ምንጭ :-Gitech 101.com

ህንዳዊቷ ኩላሊቷን ተሰረቀች ። ህንዳዊቷ በዶክተሩ ባለቤቷና የባለቤቷ ወንድም በተቀነባበረ ሴራ ኩላሊቷ በመሰረቁ ክስ መስርታለች ። ከ 2 አመታት በፊት ሆዷ አካባቢ በከፍተኛ ህመም ትሰቃይ ነበር ። ታድያ የዚህች ሴት ባለቤት ዶክተር በመሆኑ በአፋጣኝ ምርመራ ይደረግላትና ትርፍ አንጀት እንደሆነና ቀዶ ጥገና ማድረግ እንዳለባት ይነገራታል ። ባለቤቷም ቀዶ ጥገናውን ካልካታ ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ህክምና እንድታደርግ […]

ካለ ራስ ለ18 ወራት የቆየው ዶሮ ከዛሬ 70 አመት በፊት በኮሎራዶ ነበር ይህ አስገራሚ ነገር የታየው ። በእንስሳት እርባታ የሚተዳደሩት ሊልዮድ ኦልሰንና ባለቤቱ ክላራ የዶሮ ስጋ ይሸጡ የነበረ ሲሆን በቀን ከ50 እስከ 60 ዶሮዎች ይታረዱ ነበር ። የዚያን ቀን ግን ከታረዱት 60 ዶሮዎች ውስጥ አንዱ ሊሞት አልቻለም ።ጭራሹኑም በሩጫ ፈረጠጠ ።2 ቀናት በተከታታይ ቢያዩት ዶሮው […]


[There are no radio stations in the database]