የሀገር ውስጥ ዜና

Page: 7

ጠጥቶ ማሽከርከር እና ሞተር ሳይክሎች የአዲስ አበባን የመንገድ ደህንነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሰውታል፡፡ የአውቶብስ አሽከርካሪዎች ጠጥቶ በማሽከርከር ተቀዳሚ ስፍራውን ይዘዋል፡፡ ጠጥቶ ማሽከርከር እና ሞተር ሳይክሎች የአዲስ አበባን የመንገድ ደህንነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሰውታል፡፡ የአውቶብስ አሽከርካሪዎች ጠጥቶ የማሽከርከር ተቀዳሚ ስፍራውን ይዘዋል፡፡ በኢትዩጲያ በየአመቱ ከ4ሺህ 300 በላይ ዜጎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ በ2009አ.ም 477 […]

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

መንገዶች ባለስልጣን ለዝናብ ውሀ ማፍሰሻ መስመሮች ግንባታ ከ30 ሚሊዩን ብር በላይ መድቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2010 በጀት ዓመት ለመፋሰሻ መስመሮች ግንባታ አጠቃላይ 31.6 ሚሊዮን ብር መድቦ እየሰራ ነው፡፡ አሁን ላይ በተለይ በእርጅና ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮችን ሙሉ በሙሉ የመቀየርና ከመጋቢ መንገዶች እና ከተዳፋት ቦታዎች ወደ ዋናው አስፋልት መንገድ የሚገባ […]

በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ3 የህክምና አይነቶች ነጻ ህክምና ሊሰጥ ነው፡፡ የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሰኞ ጥር 28/2010 ዓ.ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በህጻናት ህክምና፣ በጥርስ ህክምና እና በውስጥ ደዌ ህክምና ከአሜሪካና ግብጽ ኮፕቲክ ቸርች በሚመጡ ዶክተሮች ነጻ ህክምና ይሳጣል፡፡ በቲቢ እና በኤች.አይ.ቪ ህክምና ብቻ ይታወቅ የነበረዉ የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሀገሪቱ የጤና ፖሊሲና ስትራቴጂ […]

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በ2005 የተመዘገቡ ቤት ፈላጊዎች በስህተት ነው ተባለ::

ሶስት ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት የባህል ሳምንት በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚያዘጋጀው የባህል ሳምንት  ከሶስት ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት ከጥር 25 ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል፡፡ ከ600 ሺህ በላይ የመዲናዋና በዙሪያዋ የሚገኙ  ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ በሚጠበቀው በዚህ የባህል ሳምንት ላይ በከተማ ውስጥ ከሚገኙ 117 ወረዳዎች የተውጣጡ የባህል ቡድኖች የኪነ […]

በኦሮሚያ ክልል ከአመት በፊት ስምምነት ላይ ተደርሶባቸው የነበሩ ሁለት መንገዶች ግንባታቸው ተጀመረ፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ሊገነባ ነዉ:: ሀገሪቱ እያስመዘገበች ያለዉን ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ተከትሎ 4 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በሚፈጅ ወጪ የ ኤዢያ ባለሀብቶች አዲስ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ሊገነቡ ነዉ፡፡ በአሜሪካ የሚገኘዉ የ ‘ፌር ፋክስ አፍሪካ ፈንድ’ ተቋም ሊቀ-መንበር የሆኑት አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ እንደተናገሩት “ይህ በቀን 120 ሺህ በርሜል ነዳጅ የማጣራት አቅም ይኖረዋል የተባለዉ ፋብሪካ […]

በታክስ ማጭበርበር እና በህገ-ወጥ ንግድ የተጠረጠሩ 120 ድርጅቶች ህጋዊ እርምጃ ተወሰደባቸው፡፡ በሀሰተኛ ደረሰኝ አሳትመው ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችን የመለየት ስራ የተሰራ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆነው ደረሰኝ በማይሰጡ በአዲስ አበባ በሚገኙ ግብር ከፋዮች ላይ ኦፕሬሽን ተሰርቶ በአጠቃላይ 136 ተጠርጣሪ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶ በ120ዎቹ ድርጅቶች ላይ የተሳካ በመሆኑ 181 ተጠርጣሪ ግለሰቦች ተይዘው ጉዳያቸው […]

በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ተከማችቶ የተገኘ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይግምት ያለው ዘይትና ስኳር ተያዘ ። በይርጋለም ከተማ በአንድ የዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ተከማችቶ የተገኘ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ዘይትና ስኳር እሁድ ለሊት 7 ሰአት ላይ በህዝብ ጥቆማመያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ግምሩክ ባለስልጣን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትአስታወቋል፡፡ በፋብሪካው ተከማችተው የነበሩ 428 ኩንታል ስኳርና ባለ 20 ሊትር 1044 […]


[There are no radio stations in the database]