የሀገር ውስጥ ዜና

Page: 5

የካቲት 2  2010ዓ.ም 6 ክልሎች የፀደቀላቸውን የወጣቶች የተዘዋዋሪ ፈንድ አልተጠቀሙም፡፡ የኢፌድሪ ገንዘብና ኢኮኖሚክ ትብብር ሚኒስቴር በግማሽ ዓመቱ በየክልሉ የሚገኙ በቡድን ለተደራጁ ወጣቶች ስራ ማስጀመሪያ የሚውለው  ተዘዋዋሪ ፈንድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀላቸውን ገንዘብ ትግራይ ፣አማራ፣ሐረሪ፣ አዲስ አበባ፣አፋርና ጋምቤላ በአግባቡ አልተጠቀሙም፡፡ ለክልሎቹ በዚህ አመት ከፀው 5 ቢሊየን ብር ውስጥ ክልሎቹ መጠቀም የቻሉት 1.4 ቢሊየን ብር ብቻ […]

የካቲት 2  2010ዓ.ም በኢትዮጵያ ጋራዦች ለትራፊክ አደጋ አንድ ምክንያት ሆነዋል::

https://youtu.be/ZYRUNffOmJU

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በኢ-መደመኛ ንግድ ለሚተዳደሩ ዜጎች የመስሪያ ቦታ እያዘጋጀ ስለመሆኑ አስታዉቋል::

https://youtu.be/QGWkj0KfQSw

በኢትዮጲያ ባሉ 3 ዩኒቨርስቲዎች በተደረገዉ ጥናት ብቻ ከ 2.8 እስከ 3.8 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች የአስም በሽተኛ ሲሆኑ ስለበሽታዉ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰራ ጥናት ግን የለም፡፡

ሞዛምቢክ በእስር ላይ የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ፡፡ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ድንበር አቋርጠው ሞዛምቢክ በእስር የቆዩት እነዚህ 53 ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ የኢፌድሪ ኤምባሲ ከሞዛምቢክ መንግስት ጋር በደረሰው መግባባት መሰረት ዛሬ ማምሻውን ወደ ኢትዮጲያ ይመለሳሉ። ወደ ሀገራቸው የሚመለሱትም ኤምባሲው ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ጋር በመተባበር ነው። እነዚህ ወጣቶች የደቡብ ክልል ተወላጆች ሲሆኑ […]

በሁለት አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ የተጠበቀው የማዳበሪያ ፋብሪካ እስካሁን ግንባታው አልተጠናቀቀም፡፡

ሸገር ለብዙሃን ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ዘመናዊ የካርድ ክፍያ ሥርዓት ሊጀምር ነው፡፡ ድርጅቱ እንደገለፀው ተጠቃሚው ኅብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ለማስቻል “ኢ-ቲኬቲንግ” የተሰኘ የካርድ ክፍያ ቴክኖሎጂን ከመጪው ሚያዚያ ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል። የድርጅቱ የኮሚዩኒኬሽን ደጋፊ የሥራ ሂደት መሪ አቶ ሳሙኤል ፍስሃ እንደገለፁት ድርጅቱ ለኅብረተሰቡ ተደራሽ ለመሆንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ዘመናዊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እያከናወነ […]

ለብዙሀን ትራንስፖርት አገልግሎት በዚህ አመት ብቻ ከ3 ቢሊዩን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ ለዚህ ዘርፍ የተለየ መንገድ ግንባታም በቀጣይ አመት ይጀመራል፡፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የብዙሃኑን የትራንስፖርት አቅርቦት ለማሳደግ መንግስት በመደበው 3.4 ቢሊዮን ብር የ850 አዉቶቡሶች ግዥ የፈፀመ ሲሆን ለብዙሃን ትራንስፖርት እና ለፈጣን አዉቶቡስ አገልግሎት ብቻ የሚዉሉ ቦታዎች የመለየት እና የመገንባት ስራም እየተከናወነ […]


[There are no radio stations in the database]