የሀገር ውስጥ ዜና

Page: 2

የካቲት 13 2010 የደቡብ ክልል የህዝብ ቁጥር እና ያለው መሬት አለመመጣጠን የጤና አገልግሎት አሰጣጡን ችግር እንዲያጋጣመው አድርጎታል፡፡

የካቲት 13 2010 የኤጀንሲው ተገልጋዮች ሲስተም የለም በሚል እየተጉላላን ነው ሲሉ ኤጀንሲው በበኩሉ ሲስተሙን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

የካቲት 12 2010 ለ6ወር የሚቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከመብት መከበር ጋር በተያያዘ እነዚህን አንቀጾች አካቷል:: (ያንብቡት) በኢትዩጲያ መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባሳለፍነው አርብ ይፋ የተደረገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቅዳሜ እለት በመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ተብራርቷል፡፡ አዋጁ ኮማንድ ፖስት የሚወስዳቸው እርምጃዎችን፤ ኮማንድ ፖስት የማቋቋም ስራ፤ ስለ መርማሪ ቦርድ ማቋቋም፤ በአዋጁ ስለማይነኩ ህገ-መንግስታዊ መብቶች እና […]

የካቲት 10 2010 “የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ስራ መልቀቅ ለእርሳቸው እፎይታ ከመስጠት ውጪ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም” ሲሉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡

የካቲት 10 2010 በአዲስ አበባ ባለፉት 2 እና 3 ቀናት ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት አጋጥሞናል ሲሉ አሽከርካሪዎች ቅሬታቸውን ገለፁ፡፡

የካቲት 9 2010

የካቲት 9 2010 ለመርካቶ ገበያ የከተማዋ አውቶቢስ ግንባታ መናሀሪያ ግንባታ መዘግየት የመሬት አቀማመጥ እና የወሰን ማስከበር ምክንያት ሆኗል፡፡

የካቲት 9 2010 አልነጃሽ መስጊድ እደሳት 99 በመቶ ተጠናቀቀ፡፡ በትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ በ10 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው የአልነጃሽ መስጊድ እደሳ 99 በመቶ ተጠናቀቀ:: TIKA በተሰኘ የቱርክ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከክልሉ እስልምና ጉዳዩችና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በትብብር ከአራት ዓመታት በፊት የተጀመረው የአልነጃሽ መስጊድ የማደስ ስራ የመጀመሪያው ምእራፍ 99 በመቶ ተጠናቋል ሲሉ የክልሉ ባህልና […]

የካቲት 9 2010 በታካሚዎች ለሚደርስብን ጥቃት ተገቢዉን ከለላ እያገኘን አይደለም ሲሉ የአማኑኤል አእምሮ ህሙማን ሆስፒታል ሰራተኞች ቅሬታቸዉን አሰምተዋል፡፡

የካቲት 9 2010 ደቡብ ክልል ትምህርት በሚያቋርጡ ህጻናት በሀገር አቀፍ ደረጃ አንደኛ ሆናለች፡፡ ርእሰ መስተዳደሩ በጉዳዩ ላይ ዛሚን አነጋግረዋል፡፡


[There are no radio stations in the database]