Author: zami zami

Page: 7

የሩሲያው አውሮፕላን አየር ላይ ነደደ ። ከሞስኮ 1000 ማይልስ ርቃ ወደምትገኘው ኦርስክ ከተማ ለመጓዝ የተነሳው የበረራ ቁጥር AN148 የሆነው ይህ አውሮፕላን በተነሳ በ10 ደቂቃ ውስጥ ከራዳር እይታ ውጪ በመሆን በአየር ላይ እንዳለ በአሰቃቂ ሁኔታ ጋይቷል ። በውስጡ የበረራ ቡድኑን ጨምሮ 71 ተጓዦችን ይዞ የነበረ ሲሆን ከአደጋው የተረፈ አንድም ሰው የለም ። እንደ ኢንተር ፋክስ የዜና […]

ህንዳዊቷ ኩላሊቷን ተሰረቀች ። ህንዳዊቷ በዶክተሩ ባለቤቷና የባለቤቷ ወንድም በተቀነባበረ ሴራ ኩላሊቷ በመሰረቁ ክስ መስርታለች ። ከ 2 አመታት በፊት ሆዷ አካባቢ በከፍተኛ ህመም ትሰቃይ ነበር ። ታድያ የዚህች ሴት ባለቤት ዶክተር በመሆኑ በአፋጣኝ ምርመራ ይደረግላትና ትርፍ አንጀት እንደሆነና ቀዶ ጥገና ማድረግ እንዳለባት ይነገራታል ። ባለቤቷም ቀዶ ጥገናውን ካልካታ ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ህክምና እንድታደርግ […]

የካቲት 5 2010 25 ኢትዩጲያውያን ስደተኞች በየመን ባህር ሲጠፉ ከ20በላይ ህይወታቸው አልፏል፡፡   የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት አይ-ኦ-ኤም አርብ እለት 25 ኢትዩጲያውያን በየመን ባህር ላይ መጥፋታቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ የጠፉት ኢትዩጲያውያን በአራት መርከብ ተከፍለው ከተሳፈሩት እና በየመን ሻባዋ የተባለች የባህር ዳርቻ ላይ ከተገኙት 602 ወንዶች እና ሴቶች ስደተኛ ኢትዩጲያውያን ጋር አብረው የነበሩ ናቸው፡፡ የመንግስታቱ ድርጅት ቃል […]

አንድ የእንግሊዝ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ የእንግሊዝ የጨርቃጨርቅ እና የግብርና ጥሬ እቃዎች አቅራቢ የሆነ ኢንትሬድ የተባለ ኩባንያ በኢትዩጲያ የአንድ መቶ ሚሊዩን የአሜሪካ ዶላር የጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ ፍብሪካው በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገነባ ነው፡፡ መቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሀዋሳ እና ኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ተከትሎ ባለፈው አመት የተመረቀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲሆን […]

የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በሰሜን ኮሪያ ጉብኝት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡ የአሜሪካ ባለስልጣናት ምክትል ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ በጉዳዩ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሙን ጄ በሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ታሪካዊ በሆነ መልኩ ጉብኝት እንዲያደርጉ ቅዳሜ እለት ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ ይህ ከሆነ ከሰአታት በኋላ በደቡብ ኮሪያ እየተደረገ የነበረውን የክረምት ኦሎምፒክስ ሲመለከቱ የነበሩት የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ […]

የካቲት 5  2010 የአፍሪካ ሳይንስ አካዳሚ ለአራት ተመራማሪዎች 11ሚሊዮን ዶላር ሊሸልም ነው ። አራቱ ተመራማሪዎች ለሽልማት የበቁት (genomics) ወይም የዘረመል ሳይንስን በመጠቀም አካባቢያችን እንዲሁም የአፍሪካዊያን ዘረመል የበሽታ ተጋላጭነት ላይ ያለውን ተፅእኖ በጥልቀት ለማጥናት ነው ።ሽልማቱ የሚሰጣቸው ከኢትዮጰያ፣ጋምቢያ፣ኡጋንዳና ደቡብ አፍሪካ የተገኙት ተሸላሚዎች H3AFRICA በተሰኘው ተቋም አማካኝነት የ4 አመት የምርምር ፕሮግራም እንደሚያካሂዱ ይጠበቃል ። የገንዘብ ሽልማቱ ለሚከተሉት […]

የካቲት 3 2010ዓ.ም በአዲስ አበባ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት በሚል የፈረሱ ቦታዎች ለከተማይቱ የጽዳት ችግር ዋነኛ መንስኤ እየሆኑ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቡሩንዲ ስደተኞችን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ ከ እውነት የራቀ ሲል የሀገሪቱ መንግስት አስተባበለ ፡፡ የቡሩንዲ መንግስት እንዳስታወቀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሀገሪቱን ስደተኞች አስመልክቶ ያወጣው የቁጥር መረጃ ሆነ ተብሎ የተቀነባበረ እንደሆነ ገልጧል፡፡ የ ሀገር ውስጥ ጉዳዮች ተባባሪ ሚንስትር የሆኑት ናታርጃ ሲናገሩ የተባበሩት መንግስታት የ ስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ባወጣው መረጃ 430 ሺህ ብሩንዳዊያን እ.ኤ.አ በ […]

   የመጀመሪያ ነው የተባለለት የሰው ልጅን የዘር እንቁላል በላብራቶሪ ውስጥ ማሳደግ ተጀመረ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ የዘር እንቁላል በላብራቶሪ እያደገ ይገኛል ሲሉ በኤደንብራህ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ገልፀዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ እንደገለፁት ከሆነም ይህ ቴክኒክ ምናልባትም አዲስ የሆነ የሰው ልጅን ፍሬ ማፍሪያ መንገድ ሲሆን ይህ የመጀመሪያ የተባለለት የሰው ልጅን የዘር እንቁላል የሚያስደንቅ እና ምን ያህል ሳይንስ ልቆ እንደሚገኝ […]

የካቲት 3 2010 ዓ.ም የጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ዘርፍ የግዥ ሽያጫቸው ዝቅተኛ ነው፡፡ ኢትዮጲያ በጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ዘርፍ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ መጠናቀቂያ ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች የወጪ ንግድ 497 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ ማሳካት የተቻለው ግን 171 .22 ሚሊዮን ዶላር ነው። የዩ.ኤስ ኤይድ መረጃ እንደሚጠቁመው  ሜትሪክ ቶን የጥጥ ምርት አገሪቱ ካላት ምቹ […]


[There are no radio stations in the database]